← Back to Categories

Pattern Making

0h 0m
11 Videos

Fashion design pattern making course for beginners ( የ ፓተርን አወጣጥ ለጀማሪዎች )

​This playlist is a comprehensive educational platform that teaches the fundamentals of fashion design, starting from taking measurements to pattern making and advanced pattern drafting techniques. It guides you step-by-step through the required tools, materials, and drafting secrets needed to elevate your skills from a beginner to a professional level. ይህ ፕሌይ ሊስት ስለ ፋሽን ዲዛይን መሰረታዊ ትርጉም፣ ከልኬት አወሳሰድ ጀምሮ፣ ፓተርን እንዴት እንደሚሰራ (Pattern Making) እና የልብስ ፓተርኖችን በጥልቀት እንዴት ማውጣት እንደምንችል (Pattern Drafting) በዝርዝር የሚያስተምር ሁለገብ ትምህርታዊ መድረክ ነው። ከመነሻው አንስቶ እስከ ሙያዊ ደረጃ ድረስ ያሉትን ማቴሪያሎች፣ የፓተርን አዘገጃጀትና የዳፍቲንግ ሚስጥሮች በጥልቀት ይዳስሳል።